{{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart1}} {{ phoneVerificationPopupCtrl.verifyData.daysLeft }} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart2}} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart3}} {{ phoneVerificationPopupCtrl.verifyData.hoursLeft }} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart4}} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart5}}
{{::locale.login.welcome}} {{authCtrl.loggedUserData.userName}} (ID: {{authCtrl.loggedUserData.userID}})
{{::locale.common.settingsWidget.oddsFormat}}:
{{ ::oddFormat.name }}
{{::locale.common.settingsWidget.siteFormat}}:
{{ layout.name }}
Scrollbars Format:
{{ layout.name }}
Coupon Docked:
{{ layout.name }}
Live Match Tracker:
{{ mode.name }}
{{::locale.common.settingsWidget.siteTheme}}:
{{ theme.name }}
{{mainCtrl.currentTime}}
image flag {{$select.selected.value.name}} image flag
{{::locale.account.password.forgotPassword}}
{{authCtrl.unreadMessageCount}}
Balances cannot
be shown
ሲቢኢ ብር - አዲስ የክፍያ አማራጭ

ሲቢኢ ብር - አዲስ የክፍያ አማራጭ

 

ማስተዋወቂያው ምንድነው?  

 • ይህ ማስተዋወቂያ (‹‹ማስተዋወቂያው››) ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል ሲሆን፣ በአዲስ ደንበኞች በሚደረጉ የመጀመሪያ የስፖርት ውርርዶች ላይ ብቻ የሚሠራ ሆኖ፣ ከሰኔ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ ሐምሌ 4 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ ይቆያል፡፡
 • ‹‹መመዝገብ›› ማለት በማስተዋወቂያው ወቅት በአዲስ ደንበኞች አካውንት መክፈት ማለት ሲሆን፣ በድረ ገፅ አልያም በሞባይል ይሆናል፡፡ 
 • ማስታወሻ - ከማስተዋወቂያው በፊትም ሆነ በኋላ የሚከፈቱ አካውንቶች ከማስተዋወቂያው ተጠቃሚ አይሆኑም 
 • በማስተዋወቂያ ጊዜ ውስጥ ተመዝግባችሁ የመጀመሪያ ውርርድ ስታደርጉ ላላሸነፋችሁት ውርርድ እስከ 400 ብር የ100% የገንዘብ ተመላሽ (የእንኳን ደኅና መጣችሁ ተመላሽ) በቀጣዩ የሥራ ቀን በቤትኪንግ ኢትዮጵያ አካውንታችሁ ትቀበላላችሁ! 
 • የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሽ የሚደረገው የኤክሳይስ ታክስ ተቀንሶ በሚቀረው መጠን ላይ ነው፡፡ 
 • የመጀመሪያ ውርርድዎ ጥምር ከሆነ ቢያንስ በ6 ምርጫዎች መወራረድ የሚኖርብዎ ሲሆን፣ ላላሸነፉበት ውርርድ እስከ 400 ብር ድረስ የሚሰጠውን የ100% የገንዘብ ተመላሽ ለማግኘት በእኛንዳዱ ምርጫ የሚመርጡት ኦድ ከ3 ሊበልጥ አይገባም፡፡
 • የመጀመሪያ ውርርድዎ በነጠላ ምርጫዎች ከተወራረዱ ላላሸነፉበት ውርርድ እስከ 400 ብር ድረስ የ100% ተመላሽ ያገኛሉ!

ማን ነው መሳተፍ የሚችለው? 

አዲስ ደንበኞች (አዲስ ደንበኞች) ብቻ እንደሚከተለው ከማስተዋወቂያው ተጠቃሚ ይሆናሉ 

 • ይህ ማስተዋወቂያ ከማብቃቱ በፊት የሚመዘገቡ አዲስ ደንበኞች ከዚህ ማስተዋወቂያ ተጠቃሚ ይሆናሉ 
 • ቢያንስ 21 ዓመት ሊሆኑና አካውንት ለመክፈት የኛን አካውንት የመክፈቻ ሕጎች/ደንቦች ሊቀበሉ ይገባል፡፡ ለምሳሌ፡- የኢትዮጵያ ነዋሪ ሊሆኑ ይገባል 

 

እንዴት የእንኳን ደኅና መጣችሁ ተመላሽን መጠቀም ይችላሉ? 

 • የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሽ የሚሰጠው የመወራረጃ ትኬቱ ውጤት በታወቀ በ24 ሰዓት ውስጥ ሲሆን፣ በቀጥታ ወደ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ አካውንትዎ ገቢ ይደረጋል፡፡ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ከሆነ፣ የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሹ የሚሰጠው በቀጣዩ ሰኞ በውስጥ አሠራራችን መሠረት ይሆናል፡፡ 

 

እንደ አዲስ ደንበኛ የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሽ ማግኘት የምችለው ስንት ጊዜ ነው? 

 • የማስተዋወቂያውን መስፈርቶች መሟላቱ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አንዴ ብቻ ይሆናል 

 

እንዳሸነፍኩ ማወቅ የምችለው እንዴት ነው? 

 • የቤትኪንግ አካውንትዎን ይጎብኙና የገንዘብ ዝውውሩን ዓይነት ይመልከቱ፡ የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሽ የሚለውን ይጎብኙ! 

 

የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሽ ወጪ ማድረግ እችላለሁ? 

 • አዎን፣ የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሽዎን ወጪ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ሆኖም ግን ዝቅተኛ የወጪ ገንዘብ መጠን ገደብ አለ፡፡ የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሽዎን ለማውጣት በአካውንትዎ ቢያንስ 25 ብር ሊኖርዎ ይገባል፡፡ 

 

የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሽ የታክስ ተቀናሽ አለው? 

 • አዎን! የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሽ የኤክሳይስ ታክስ ተቀናሽ ከተደረገ በኋላ በሚኖረው የተጣራ ማስያዣ ላይ ነው፡፡ 

 

ደንቦችና ሁኔታዎች 

 • የስፖርት ውርርዶች ብቻ ለዚህ ብቁ ናቸው፡፡ ለዚህ ማስተዋወቂያ ነጠላና ብዙ ውርርዶች ብቁ ናቸው፡፡ 
 • የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሹ ሁሉም የውርርድ ስሊፕ ውጤት ከታወቀ በኋላ የሚከናወን ይሆናል፡፡ 
 • አዲስ ደንበኞች የእንኳን ደኅና መጣችሁ የገንዘብ ተመላሽ ተጠቃሚ የሚሆኑት የመጀመሪያ ውርርዳቸውን ካደረጉ በኋላ ነው፡፡ 
 • ከአንድ ቤተሰብ ለአንድ አዲስ ደንበኛ ብቻ የሚሰጥ ነው፡፡ የአንድ ስብስብ አባላት እንደሆኑ የታወቁ አካውንቶች እንዳይሠሩ የሚደረጉ ሲሆን፣ የእንኳን ደኅና መጣችሁ ስጦታን አያገኙም፡፡ 
 • በመመሳጠር ወይንም በጋራ ሲወራረዱ የተገኙ ተወራራጆች፣ ለምሳሌ በተመሳሳይ ጨዋታዎች ተመሳሳይ ውጤቶችን የሚገምቱ ተወራራጆች የእንኳን ደኅና መጣችሁ ስጦታ የማያገኙ ሲሆን፣ የእንኳን ደኅና መጣችሁ ስጦታቸው ተመላሽ ሊደረግ ይችላል፡፡ 
 • በርካታ አካውንቶች እንዳላቸው የታወቁ ተጠቃሚዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ ስጦታን አያገኙም፡፡ 
 • ተመሳሳይ ወርርዶች (ተመሳሳይ ነገር ግን የተለያየ ውጤት የያላቸው ጨዋታዎች) ላይ ያስያዘ አንድ ተጠቃሚ ወይንም በበርካታ ተጠቃሚዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ ስጦታ አይሰጣቸውም 
 • እነዚህን ደንቦችና ሁኔታዎች በየትኛውም ጊዜ ሊለወጡ የሚችሉ ሲሆን፣ ለውጥ የተደረገበትን ሰነድ እንለጥፋለን፡፡ የምናደርጋቸውን ማንኛውም ለውጦች ለማወቅ እነዚህን ደንቦችና ግዴታዎች በየጊዜው ማጣራትና ማረጋገጥ የእርስዎ ኃላፊነት ሲሆን፣ ይህንንም ለማድረገግ ይስማማሉ፡፡ በደንብና ግዴታዎች አስፈላጊ የሆኑ ለውጦች ከተደረጉ በኋላ ድረ ገፃችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጎበኙ በእርስዎ ላይ ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡ በተቀየሩት ወይንም በተጨመሩ ነገሮች ካልተስማሙ፣ እባክዎ ድረ ገፃችንን ከመጠቀም ይቆጠቡ፡፡ 
 • የተቀሩ ሁሉም ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!