{{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart1}} {{ phoneVerificationPopupCtrl.verifyData.daysLeft }} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart2}} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart3}} {{ phoneVerificationPopupCtrl.verifyData.hoursLeft }} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart4}} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart5}}
{{::locale.login.welcome}} {{authCtrl.loggedUserData.userName}} (ID: {{authCtrl.loggedUserData.userID}})
{{::locale.common.settingsWidget.oddsFormat}}:
{{ ::oddFormat.name }}
{{::locale.common.settingsWidget.siteFormat}}:
{{ layout.name }}
Scrollbars Format:
{{ layout.name }}
Coupon Docked:
{{ layout.name }}
Live Match Tracker:
{{ mode.name }}
{{::locale.common.settingsWidget.siteTheme}}:
{{ theme.name }}
{{mainCtrl.currentTime}}
image flag {{$select.selected.value.name}} image flag
{{::locale.account.password.forgotPassword}}
{{authCtrl.unreadMessageCount}}
Balances cannot
be shown
የውርርድ ተቀባይነት

የውርርድ ተቀባይነት

 

የውርርድ ተቀባይነት

ቤትኪንግ በኦንላይን ወይም በተመዘገበ ወኪል አማካኝነት በሚሰጥ የቤትኪንግ ቤትስሊፕ ወይም የመለያ ኩፖን የተደረገ ውርርድን ብቻ ይቀበላል፡፡ የውርርዶችን ተቀባይነት በተመለከተ ቀጥሎ የተመለከቱት ደንቦች ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡

  • የውርርዱ ዝርዝር ጉዳዮች ወደ ሲስተሙ ከመግባታቸው በፊት ትክክል መሆናቸውን ማረጋገጥ ይገባል፤ ገቢ የተደረጉ ውርርዶች ሊሰረዙ ወይም ሊቀየሩ አይችሉም፡፡
  • ውርርዶቹ በምድብ አጠናቃሪዎቻችን አማካኝነት እስኪታዩ ድረስ ተቀባይነት እንዳላቸው አይቆጠሩም፡፡ ይኸውም ከግል የውርርድ አካውንት ላይ ዝርዝሩን ማወቅ የሚቻል ሲሆን፤ በመሰል ሁኔታዎች ብቻ ኩፖኑ ተቀባይነት እንዳለው ይታሰባል፡፡
  • ኦንላይን ለሚቀርቡ ውርርዶች ምንም ዓይነት ክርክር የተነሳ እንደሆነ በመረጃ ቋቱ ውስጥ የሚገኘው የሂሳብ እንቅስቃሴ ዝርዝር ተመርምሮ ሙግቱን በዚያው መሠረት የሚፈታ ይሆናል፡፡
  • ቤትኪንግ ያለማስታወሻ የተጠየቁ ሁሉንም ወይም ከፊል ውርርዶች ውድቅ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • አንድ ውርርድ ተቀባይነት ያለው ወይም ውድቅ የተደረገ ስለመሆኑ ማረጋገጥ የእርስዎ ኃላፊነት ነው፡፡ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ስፖርት ኢንሪችመንት ሴንተር ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በማንኛውም ጊዜ ለውርርድ የቀረበን ገበያ የማገድ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ውርርዶች ተቀባይነት ባገኙበት መንገድ እንዲጠናቀቁ ይደረጋል፡፡

ደንበኞች የውርርድ ጥያቄያቸውን በነጠላ ማስመዝገብ ይኖርብዎታል፡፡ ከተመሳሳይ ወይም የተለያዩ ተወራራጆች የሚቀርቡ ተመሳሳይ ምርጫዎችን ያካተቱ ተደጋገሚ ጥያቄዎች ከዚህ በታች በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት ውድቅ እንደተደረጉ ይቆጠራል፡

  • ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ስፖርት ኢንሪችመንት ማዕከል ኃ.የተ.የግ.ማኀበር ደንበኞች በተጣረሰ ሁኔታ ወይም በጥምረት እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ካመነ  
  • የውርርድ ጥያቄዎቹ በአጭር ጊዜ ርቀት ውስጥ በሚመዘገቡበት ጊዜ

በየትኛውም አጋጣሚ ቤትኪንግ በውርርዱ መሠረት ለአንድ ደንበኛ ተቀባይነት ያገኘ ገንዘብ መጠን ብቻ ይከፍላል፡፡ ይህንንም ቤትኪንግ ለደንበኛው በኢሜይል፣ በስልክ ወይም በቴሌፋክስ መረጃ ያሳውቃል፤ ተቀባይነት ያገኘው ገንዘብም በደንበኛው የውርርድ ሒሳብ ውስጥ ገቢ ይደረጋል፡፡ የውርርዱ ምርጫ ውድቅ በሚደረግበት ጊዜ በነጠላ ውርርዶች ምድቦቹ ተመላሽ ይደረጋሉ፡፡ በአጠቃላይ ውርርዶች ምድቡ ውድቅ ላልተደረጉት ለተቀሪዎቹ ክፍሎች ጥምሮቹ ነጠላ ሆነው፣ ሶስትዮሾቹ ባለሁለት ጥምር ወ.ዘ.ተ. እየሆኑ ውርርዱ ይቀጥላል፡፡

 “ሊገኙ የሚችሉ የአሸናፊነት መጠኖች” ክፍል ለመረጃ ብቻ የሚያገለግል ይሆናል፡፡ ሁሉም ውርርዶችም ተቀባይነት ባላቸው ኦዶች ስር በተቀመጡ ምድቦች በመመርኮዝ ይፈታሉ፡፡

የእርስዎ ምርጫ የማይቀጥል ወይም ውድቅ ሆኖ በዘርፈ ብዙ ምድቦች ላይ ከተስተዋለ ውርርዱ በቀሪዎቹ ምርጫዎች ላይ በመመርኮዝ ይፈታል፡፡

በእነዚህ ልዩ ደንቦች ውስጥ በሌላ መልኩ እስካልተመለከተ ድረስ የስፖርት ኩነቱ ውጤት ውድድሩ በሚጠናቀቅበት ጊዜ ወዲያውኑ በተገቢው የስፖርት አስተዳዳሪ አካል ይፋ የተደረገው ይሆናል፡፡ ቀደም ሲል የተዋወቀውን ውጤት የሚለውጥ ውጤት  በአማራጭነት የሚቀርብ ከሆነ ይሄ ውጤት እንዳለ ሆኖ የውርርዶቹ ሁኔታ በቀደመው  መፍትሔ የሚጸና ይሆናል፡፡ ለምሳሌ የፈረስ ውድድር ባለው ክብደት ይፋዊ ውጤት መሠረት ይጠናቀቃል እና የማናቸውም ቀጣይ ጥያቄዎች ተጽእኖ አያርፍበትም፡፡

የስፖርት ክንዋኔው የሚካሄድበት ቦታ ከተቀየረ ሁሉም ከለውጡ ማስታወቂያ አስቀድሞ የቀረቡ ውርርዶች ዋጋ አይኖራቸውም፡፡

ድረ ገጽ ላይ የተቀመጡት የኩነቶቹ ሰዓቶች በተለያዩ የስፖርት ፌዴሬሽኖች ለውጥ ሊደረግባቸው የሚችሉ ናቸው፡፡ ስለሆነም ኩነቱ ከተጀመረ በኋላ የሚደረጉ ውርርዶች በውርርዱ ውስጥ ሊካተቱ የሚችሉ ሌሎች ኩነቶችን ሳይነኩ ዋጋ የሌላቸው ተደርገው ይቆጠራሉ፡፡

ድርጅታችን ውርርዱ ጨዋታው ከተጀመረ በኋላ የቀረበ እንደሆነ ለማረጋገጥ ውርርድ የማዘግየት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አሻሚ የሆነ መመሪያ ካገኘን እና አሻሚው ሁኔታ ኩነቱ ከመጀመሩ አስቀድሞ ሊፈታ ካልቻለ በመቀጠል ውርርዱን፣ አሸናፊ ሆነ ተሸናፊ ውድቅ የማድረግ መብታችን የተጠበቀ ነው፡፡

ከጎል በፊት ውርርድ መቅረብ እንደማይችል ለማረጋገጥ ወይም በውድድሩ ወቅት ከተከሰቱ አስፈላጊ ሁኔታዎች (ለምሳሌ ከሜዳ መሰናበት) በኋላ ውርርዱ መቅረብ እንዳይችል ለማረጋገጥ የቀጥታ ስርጭት ጊዜ መቆጣጠሪያ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡

ለማሳየት እንዲረዳ ምድቦቹ በሁለት ክፍልፋይ ቦታዎች ሪፖርት ይደረጋሉ፡፡ ሲባዙ ከሳንቲም ባሻገር ቁጥር በአብዛኛው ያመጣሉ፡፡ በዚህ ሁኔታ ለማጠጋጋት የተመለከተው ደንብ ጥቅም ላይ ይውላል፡ 0.000 እስከ 0.004 ወደ 0.0 ይጠቃለላል፤ 0.005 እስከ 0.009 ወደ 0.01 ይጠቃለላል፡፡ ሥርዓቱ ጥንቅቅ ባለ ትክክለኛ ስሌት አሸናፊ ነጥቦቹን አስልቶ የማጠጋጋት ሥራውን ያከናውናል፡፡ ለምሳሌ ድምር ምድቦች 101.2887 ከሆኑ እንደ 101.29 ሆነው ይቀርባሉ፡፡ 

ነገር ግን የአሸናፊነት ሁኔታ በመደበኛ ምድቦች ላይ እንጂ በተጠናቀቀው አሃዝ ላይ የሚሰሉ አይሆንም፡፡ ይኸውም ሁኔታ በሚከተለው ምሳሌ ተመላክቷል፡-

ምድብ፡ 10

አጠቃላይ ኦዶች (ያልተጠጋጋ)፡ 101.2987

የሚታዩ ኦዶች (የተጠጋጋ)፡ 101.29

የተሰላ አሸናፊ መጠን፡ 1012.887

የተረጋገጠ መጠን (የተጠጋጋ)፡ 1012.89

ሁሉም በቡክ ማርከር ላይ የተደረጉ ምድቦች በተወራራጁ እና በቤትኪንግ መካከል የውርርድ ስምምነት ናቸው፡፡ በቤትኪንግ አማካኝነት ተቀባይነት ያገኙ እግዶች እስኪተገበሩ ድረስ ቀደም ብለው የተደረጉ ሁሉም ውርርዶች የተመዘገበ ውል ተደርገው መታሰብ አለባቸው እና መሰረዝ የለባቸውም፡፡