{{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart1}} {{ phoneVerificationPopupCtrl.verifyData.daysLeft }} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart2}} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart3}} {{ phoneVerificationPopupCtrl.verifyData.hoursLeft }} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart4}} {{::locale.account.phoneVerification.popup.verifyYourPhonePart5}}
{{::locale.login.welcome}} {{authCtrl.loggedUserData.userName}} (ID: {{authCtrl.loggedUserData.userID}})
{{::locale.common.settingsWidget.oddsFormat}}:
{{ ::oddFormat.name }}
{{::locale.common.settingsWidget.siteFormat}}:
{{ layout.name }}
Scrollbars Format:
{{ layout.name }}
Coupon Docked:
{{ layout.name }}
Live Match Tracker:
{{ mode.name }}
{{::locale.common.settingsWidget.siteTheme}}:
{{ theme.name }}
{{mainCtrl.currentTime}}
image flag {{$select.selected.value.name}} image flag
{{::locale.account.password.forgotPassword}}
{{authCtrl.unreadMessageCount}}
Balances cannot
be shown
ጠቅላላ የገንዘብ ዝውውር ደንቦች

ጠቅላላ የገንዘብ ዝውውር ደንቦች

ጠቅላላ የገንዘብ ዝውውር ደንቦች

  1. ቤትኪንግ ማንኛውንም የገንዘብ ዘውውር ከማከናውኑ አስቀድሞ፣ የተጠቀሰውን ገንዘብ ሕጋዊ ባልቤትነትና ምንጭ ፣  እንዲሁም የጠያቂውን ማንነት ለማጣራትና ከሚምልከታቸው ሕገ ውጥ የገንዘብ ዝውውር መከላከያ ሕጎቸ ጋር ልማጣጣም ቤትኪንግ በራሱም ሆነ በሶስተኛ ወገን (የተቆጣጣሪ አካላትን ጨምሮ)የሚፈለጉ የማጣራት ስራዎችን ያከናውናል።
  2. ቤትኪንግ ከሕግና ቁጥጥር ግዴታዎች በመ ነሳት ከተወሰነ መጠን በላይ ካሸነፉ ለሚወስዱት ገንዘብ አግባብ ያለው መታወቂያ እንዲያቀርቡ የመጠየቅ ሙሉ መብት አለው። ተቀባይነት ያላቸው መታወቂያዎች፤ የአሽከርካሪ መንጃ ፈቃድ፣ ዓልም አቀፍ ፓስፖርት፣ ብሔራዊ መታወቂያ፣ አልያም የመራጭ ምዝገባ ካርድ ናቸው። የሚጠየቀው ሰነድ ካልቀረበ፣ ቤት ኪንግ አስፈላጊው ማጣራት እስክሚደረግ ድረስ የአሸናፊ ክፍያውን ያቆያል።
  3.  ከአካውንት ክፍያዎችን ለመፈጸም እንዲያሰችሉ ከሶስተኛ ወገን የኤሌክትሮኒክሰ ክፍያ ተቋማት አልያም ከፋይናንስ ተቋማት የክፍያ መንገዶች ጋር አጋርነት ልንፈፅም እንችላልን። አገልግሎቱን በመጠቀም ለሚያቀርቡት ጥያቄ ወደ እርስዎ አካውንት ገንዝብ ለማስገባትና ከአካውንትዎ ወጪ ለማድረግ እነዚህን የክፍያ ፈፃሚዎች ማዘዝ እንዲችል ሙሉ ኃላፊነት ለቤት ኪንግ ይሰጣሉ። ለክፍያ ፈፃሚዎቸ ደንብና መመሪያዎች ተገዠ ይሆናሉ። ሆኖም ቤት ኪንግ ለማንኛውም የክፍያ ፈፃሚ ሕገ ወጥ ባሕርይ አልያም አግባብ ያልሆነ ድርጊት ኃላፊንት አይወስድም።
  4. ሁሉም የገንዘብ እንቅስቃሴዎች ቁጥጥረ የሚደረግባቸው ሲሆን፣ አጠራጣሪ ዝውውር ሲታይ ለሚመለክታቸው የመንግስት አካላት ሪፖርት ይደረጋል።
  5. ወደ ሒሳብ ገቢ የተደረጉ ገንዘቦች፣ ያሸንፉት ገንዘብ አልያም ሌሎች ያልተቀነሱ ክፍያዎች ምንም ወለድ አይከፈልባቸውም።
  6. በሌላ አግባብ ካልተገልጸ በስተቀር ሁሉም የገንዘብ ዝውውሮች የሚፈጸሙት በኢትዮጵያ ብር ነው።