ባለ ሁለት መንገድ (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ)
|
በጨዋታው መጨረሻ (ተጨመሪ ሰዓት ታክሎበት) አሸናፊውን ቡድን (1 ወይ 2) ይገምቱ፡፡ ጨዋታው በመደበኛ ሰዓት አቻ ከተጠናቀቀ ውጤቱ ከተጨማሪ ሰዓት በኋላ በሚኖረው ግብ ይወሰናል፡፡
|
ድምር (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ)
|
በግጥሚያው ወቅት የተቆጠሩ ነጥቦች ከተጠቀሰው ዋጋ በላይ ወይም በታች (ተጨማሪ ሰዓት ተካቶ) መሆኑን ይገምቱ፡፡
|
የጠንካራ ቡድን ማካካሻ (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ)
|
የተጠቀሰው የማካካሻ ውጤት በመጨረሻው የግጥሚያው ውጤት ላይ ተፈጻሚ ከሆነ በኋላ ውጤቱን (ተጨማሪ ሰዓት በማከል) ይተንበዩ፡፡
|
3 መንገድ
|
የግጥሚያውን የመጨረሻ ውጤት ይገምቱ ይኸውም የባለ ሜዳው ቡድን አሸናፊነት (1)፣ አቻ (x) ወይም ከሜዳ ውጪ የተጓዘው ቡድን (2) አሸናፊነት - በመደበኛ ሰዓት ብቻ ነው፡፡
|
አቻ ውርርድ የለውም
|
የትኛው ቡድን ግጥሚያውን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ፡፡ በዚህ ገበላይ የቀረቡ የውርርድ ምድቦች ጨዋታው በአቻ ከተጠናቀቀ ዋጋ አይኖራቸውም - መደበኛ ሰዓት ብቻ ይታያል፡፡
|
መንታ እድል (1X - 12 - X2)
|
የግጥሚያውን ከሶስት አማራጮች ሁለት ሊሆኑ የሚችሉ አማራጮችን ጥምረት መገመት፡ ባለ ሜዳው ወይም አቻ /ከሜዳ ውጪ የተጓዘው ወይም አቻ/ ባለሜዳው ወይም ከሜዳ ውጪ የተጓዘው - መደበና ሰዓት ብቻ (60 ደቂቃዎች)
|
የማሸነፍ እዳግ (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ)
|
የተመረጠው ቡድን ግጥሚያውን ያሸንፋል የምንልበትን የተቆጠሩ ነጥቦች ህዳግ (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ) ይገምቱ፡፡
|
የትኛው ቡድን በኤክስ ነጥብ ውድድሩን ያሸንፋል (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ)
|
በግጥሚያው ላይ የተቀመጡትን ነጥቦች ቁጥር የሚደርስ የትኛው ቡድን መሆኑን በ(ተጨማሪ ሰዓት በማከል) ይገምቱ፡፡
|
የባለ ሜዳው ቡድን ድምር (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ)
|
በግጥሚያው ወቅት የባለ ሜዳው ቡድን የሚያስቆጥራቸው ነጥቦች ቁጥር ከተጠቀሰው ዋጋ በላይ ወይም በታች መሆናቸውን (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ) ይገምቱ፡፡
|
ከሜዳ ውጭ የተጓዘው ቡድን ድምር (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ)
|
በግጥሚያው ወቅት ከሜዳ ውጭ የተጓዘው ቡድን የሚያስቆጥራቸው ነጥቦች ቁጥር ከተጠቀሰው ዋጋ በላይ ወይም በታች መሆናቸውን (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ) ይገምቱ፡፡
|
ሙሉ/ጎዶሎ (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ)
|
በግጥሚያው የተቆጠሩ ግቦችን ድምር ቁጥር ሙሉ ወይም ጎዶሎ መሆናቸውን (ተጨማሪ ሰዓት) ተካቶ ይገምቱ፡፡
|
ቀጣይ ነጥቦች - ቡድን (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ)
|
የትኛው ቡድን በቀጣይ ያስቆጥራል የሚለውን ይገምቱ፡፡ ሶስት ውጤቶች ሊኖሩ ይችላሉ
1 – የባለ ሜዳው ቡድን በቀጣይ ያስቆጥራል
2 – ከሜዳ ውጪ የተጓዘው ቡድን በቀጣይ ያስቆጥራል
3 – X (የውርርድ ማረጋገጫ ከተሰጠ በኋላ ምንም ነጥቦች አልተቆጠሩም፡፡
ይሄኛው ውጤት በቅንፍ ተመልክቷል እና በውርርዱ ዝርዝር ላይ ይመለከታል፡፡
ተጨማሪ ሰዓት ታክሏል፡፡
|
ቀጣይ ነጥቦች - አይነት (ተጨማሪ ሰዓትን ጨምሮ)
|
ቀጣዩን ነጥብ የሚቆጠርበት ጨዋታም፣ ምት፣ የመስክ ግብር፣ ሌሎች የለም (ተጨማሪ ሰዓት ታክሎ) ይገምቱ፡፡
|
ተጨማሪ ሰዓት ይኖራል
|
ጨዋታው ወደ ተጨማሪ ሰዓት እንደሚያመራ ይገምቱ
|
በመጀመሪያው አጋማሽ የሚኖረው ከፍተኛ ውጤት
|
በሶስት አማራጮች የመጀመሪያውን አጋማሽ ከፍተኛ ነጥብ ይገምቱ ፡ የመጀመሪያው አጋማሽ/አቻ/2ኛው አጋማሽ
|
አጋማሽ/ሙሉሰዓት
|
የመጀመሪያውን አጋማሽ እና የግጥሚያውን የመጨረሻ ውጤት ይገምቱ፡፡ ግማሽ ሰዓት/ሙሉ ሰዓት ውርርድ ሁለቱም የግማሽ ሰዓት እና የሙሉ ሰዓት ግምቶች ትክክል ከሆኑ ውርርዱ - በመደበኛ ሰዓት ብቻ ከሆነ አሸናፊ ነው እንደሆነ ይቆራል፡፡
|
የመጀመሪያው አጋማሽ - ሶስት ምንገድ
|
የመጀመሪያው የግጥሚያ አጋማሽ የመጨረሻ ውጤት ይገምቱ፡ ይኸውም የባለ ሜዳው ቡድን አሸናፊነት (1)፣ አቻ (x) ወይም ከሜዳ ውጪ የተጓዘው ቡድን (2) አሸናፊነት - በመደበኛ ሰዓት ብቻ ነው፡፡
|
የመጀመሪያው አጋማሽ - ጠንካራ ቡድን የሚያሸንፈት ማካካሻ
|
የግጥሚያው የመጀመሪያ አጋማሽ የተጠቀሰው የመጀመሪያው አጋማሽ - ጠንካራ ቡድን የሚያሸንፈት ማካካሻ በመጨረሻው የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት ላይ ተፈጻሚ ከተደረገ በኋላ ይገምቱ፡፡
|
በመጀመሪያ አጋማሽ ድምር
|
በግጥሚያው የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ የተቆጠሩት ነጥቦች ቁጥር ከተመለከተው የነጥብ መጠን በታች ወይም በላይ መሆኑን ይገምቱ፡፡
|
የመጀመሪያው አጋማሽ - አቻ ውርርድ የለውም
|
የትኛው ቡድን የመጀመሪያውነ አጋማሽ እንደሚያሸንፍ ይገምቱ በዚህ ገበያ ላይ የተቀመጡ ውርርዶች የመጀመሪያው አጋማሽ መጨረሻ ላይ አቻ ውጤት ካለው ዋጋ አይኖረውም፡
|
የመጀመሪያው አጋማሽ - ባለሜዳው ቡድን
|
በመጀመሪያው አጋማሽ ባለሜዳው ቡድን የተቆጠሩ ነጥቦች ከተመለከተው ዋጋ በላይ ወይም በታች መሆናቸውን ይገምቱ
|
የመጀመሪያ አጋማሽ - ከሜዳ ውጪ የተጓዘው ቡድን ድምር
|
በመጀመሪያው አጋማሽ ከሜዳ ውጪ የተጓዘው ቡድን የተቆጠረውን ከተመለከተው ዋጋ በላይ ወይም በታች መሆኑን ይገምቱ፡፡
|
የመጀመሪያ አጋማሽ ሙሉ/ጎዶሎ
|
በመጀመሪያ አጋማሽ የተቆጠሩ ግቦች ቁጥር ድምራቸው ሙሉ ወይም ጎዶሎ መሆናቸውን ይገምቱ፡፤
|
የመጀመሪያው አጋማሽ ቀጣይ ነጥቦች
|
የትኛው ቡድን በቀጣይ ያስቆጥራል የሚለውን ይገምቱ፡፡ ሶስት ውጤቶች ሊኖሩ ይችላሉ
1 – የባለ ሜዳው ቡድን በቀጣይ ያስቆጥራል
2 – ከሜዳ ውጪ የተጓዘው ቡድን በቀጣይ ያስቆጥራል
3 – X (የውርርድ ማረጋገጫ ከተሰጠ በኋላ ምንም ነጥቦች አልተቆጠሩም፡፡
ይሄኛው ውጤት በቅንፍ ተመልክቷል እና በውርርዱ ዝርዝር ላይ ይመለከታል፡፡
ተጨማሪ ሰዓት ታክሏል፡፡
|
ከፍተኛው የጨዋታ ሩብ ነጥብ
|
ከፍተኛው የጨዋታ ሩብ ነጥብ ይገምቱ፡ የመጀመሪያው ሩብ፣ 2ኛው ሩብ፣ 3ኛው ሩብ፣ 4ኛው ሩብ እኩል
|
1ኛው ሩብ - 3 መንገድ
|
የመጀመሪያው ሩብ የመጨረሻው ውጤት ይገምቱ፡ የባለ ሜዳው ቡድን ያሸንፋል (1)፣ አቻ (X) ወይም ከሜዳ ውጪ የተጓዘ ቡድን ያሸንፋል (2).
|
2ኛው ሩብ - 3 መንገድ
|
የመጀመሪያው ሩብ የመጨረሻው ውጤት ይገምቱ፡ የባለ ሜዳው ቡድን ያሸንፋል (1)፣ አቻ (X) ወይም ከሜዳ ውጪ የተጓዘ ቡድን ያሸንፋል (2).
|
3ኛው ሩብ - 3 መንገድ
|
የመጀመሪያው ሩብ የመጨረሻው ውጤት ይገምቱ፡ የባለ ሜዳው ቡድን ያሸንፋል (1)፣ አቻ (X) ወይም ከሜዳ ውጪ የተጓዘ ቡድን ያሸንፋል (2).
|
1ኛው ሩብ - 3 መንገድ
|
የመጀመሪያው ሩብ የመጨረሻው ውጤት ይገምቱ፡ የባለ ሜዳው ቡድን ያሸንፋል (1)፣ አቻ (X) ወይም ከሜዳ ውጪ የተጓዘ ቡድን ያሸንፋል (2).
|
1ኛው ሩብ – ድምር
|
በ1ኛው ሩብ ወቅት የተቆጠሩ ነጥቦች ቁጥር ከተመለከተው ውጤት በላይ ወይም በታች መሆናቸውን ይገምቱ፡፡
|
2ኛው ሩብ – ድምር
|
በ2ኛው ሩብ ወቅት የተቆጠሩ ነጥቦች ቁጥር ከተመለከተው ውጤት በላይ ወይም በታች መሆናቸውን ይገምቱ፡፡
|
3ኛው ሩብ – ድምር
|
በ3ኛው ሩብ ወቅት የተቆጠሩ ነጥቦች ቁጥር ከተመለከተው ውጤት በላይ ወይም በታች መሆናቸውን ይገምቱ፡፡
|
2ኛው ሩብ – ድምር
|
በ4ኛው ሩብ ወቅት የተቆጠሩ ነጥቦች ቁጥር ከተመለከተው ውጤት በላይ ወይም በታች መሆናቸውን ይገምቱ፡፡
|